top of page


ሚያዝያ 9፣2016 - በኢትዮጵያ እርዳታ ከሚያስፈልጋቸው ሰዎች ድጋፍ ለማቅረብ እስከ መጪው ጥር ወር ድረስ 3.24 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል ተባለ
በኢትዮጵያ በተለያየ ምክንያት እርዳታ ከሚያስፈልጋቸው በ10 ሚሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች ድጋፍ ለማቅረብ እስከ መጪው ጥር ወር ድረስ 3.24 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል ተባለ፡፡ በመጪዎቹ 5 ወራት የነፍስ አድን እርዳታ...
Apr 17, 20241 min read


መጋቢት 11፣2016 -የተለያየ የአካል ጉዳት ላለባቸው በመቶዎች ለሚቆጠሩ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ ቁሶች ተለገሳቸው
የተለያየ የአካል ጉዳት ላለባቸው በመቶዎች ለሚቆጠሩ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ ቁሶች ተለገሳቸው፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም የመስማት ችግር ላለባቸውና ለሌሎችም አካል ጉዳተኞች ላደረገው ድጋፍ 9 ሚሊዮን ብር ወጭ አድርጓል...
Mar 20, 20241 min read


ታህሳስ 2፣2016 - የአለም የምግብ ድርጅት እና የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመሆን ድጋፍ ሊያደርጉ መሆኑ ተሰማ
ድጋፍ አቋርጦ የነበረው የአለም የምግብ ድርጅት እና የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከተለያዩ የረድኤት ተቋማት ጋር በመሆን ወደ 8.6 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ግምታዊ ዋጋ ያለው ድጋፍ ሊያደርጉ መሆኑ ተሰማ፡፡...
Dec 12, 20231 min read


ነሐሴ 19፣2015 - የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች በችግር የምናሳልፈው ጊዜ እየተራዘመ ነው አሉ
ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በተፈናቃይ መጠለያና ከማህበረሰቡ ጋር ተቀላቅለው የሚኖሩ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የመልሶ ማቋቋም ስራ ስላልተከወነ በችግር የምናሳልፈው ጊዜ እየተራዘመ ነው አሉ፡፡ ባሉበት ሁኔታ...
Aug 25, 20231 min read
ጥር 24፣ 2015- በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገኙ ድጋፍ ፈላጊዎች ላለፉት 3 ወራት ከፌዴራል መንግስት እርዳታ እንዳልተላከ ተነገረ
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገኙ ድጋፍ ፈላጊዎች ላለፉት 3 ወራት ከፌዴራል መንግስት እርዳታ እንዳልተላከ ተነገረ። ዕርዳታው ወደ ክልሉ ያልተላከው እጥረት በማጋጠሙ እንደሆነ ከፌዴራል በኩል ተገልፆልኛል ሲል ክልሉ...
Feb 1, 20231 min read
ጥር 12፣ 2015- በኢትዮጵያ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች 21.2 ሚሊየን ሕዝብ ድጋፍ እየቀረበለት ነው ተባለ
በኢትዮጵያ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች 21.2 ሚሊየን ሕዝብ ድጋፍ እየቀረበለት ነው ተባለ፡፡ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ እየቀረበ ያለው ድጋፍም ቀጥሏል ሲል የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ተናግሯል፡፡ ወንድሙ ኃይሉ...
Jan 20, 20231 min read
ጥር 10፣ 2015- ከወለጋ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ተጠልለው ለሚገኙ ዜጎች መንግስት ድጋፍ ማቅረብ ጀመረ
ከወለጋ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ተጠልለው ለሚገኙ ዜጎች መንግስት ድጋፍ ማቅረብ ጀመረ፡፡ ለተፈናቃዮቹ በደብረ ብርሃን አቅራቢያ መጠለያ ሊሰራላቸው መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ተፈናዮቹ ከ26,000 በላይ ናቸው ተብሏል፡፡...
Jan 18, 20231 min read
ጥር 4፣ 2015- የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ ወዲህ ወደ ትግራይ ክልል ከ138,000 ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ቁሳቁስ ተላከ
የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ ወዲህ ወደ ትግራይ ክልል ከ138,000 ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ቁሳቁስ ተላከ፡፡ ድጋፉ የተላከው ከ 29 አለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር ነው ተብሏል፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣...
Jan 12, 20231 min read
ታህሳስ 6፣ 2015- ከ7000 በላይ የልብ ህሙማን ህፃናት የህክምና ድጋፍ ይሻሉ ተባለ
ከ7000 በላይ የልብ ህሙማን ህፃናት የህክምና ድጋፍ ይሻሉ ተባለ፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 15, 20221 min read
ታህሳስ 4፣ 2015በለጋሾች ድጋፍ መቀዛቀዝ ምክንያት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የገንዘብ እጥረት ገጥሟቸዋል ተባለ።
ታህሳስ 4፣ 2015 በለጋሾች ድጋፍ መቀዛቀዝ ምክንያት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የገንዘብ እጥረት ገጥሟቸዋል ተባለ። የገንዘብ ችግሩ አንዳንድ ድርጅቶቹ የጀመሯቸውን ስራዎች እንዲያቆሙ እስከ ማስገደድ መድረሱ...
Dec 13, 20221 min read