top of page


ግንቦት 7፣2016 - በዶላር ተገዝቶ ወደ ሀገር የገባ ከፍተኛ መጠን ያለው የአፈር ማዳበሪያ የግብርና ሚኒስቴር በተገቢው ጊዜ ማሰራጨት አልቻለም ተባለ
ከውጭ በዶላር ተገዝቶ ወደ ሀገር የገባ ከፍተኛ መጠን ያለው የአፈር ማዳበሪያ የግብርና ሚኒስቴር በተገቢው ጊዜ ማሰራጨት አልቻለም ተባለ፡፡ ከውጭ የገባ የአፈር ማዳበሪያም ለአርሶ አደሮች ሳይሰራጭ በየዩኒየኖች እና...
May 15, 20241 min read

ሚያዝያ 12፣2016 - የኢትዮጵያ የብድር ስጡኝ ጥያቄ እና የአበዳሪ አካላት ፍላጎት
መንግስት ከዶላር አንፃር የብርን የመግዛት አቅም ሊያዳክም እንደሚችል ከምናልባትም በላይ የሆኑ መረጃዎች እየወጡ ነው፡፡ ይህም ከአለም የገንዘብ ድርጅት ብድር ለማግኘት የተቀመጠላት ቅድመ ሁኔታ እንደሆነ ይነገራል፡፡...
Apr 20, 20241 min read

የካቲት 4፣2016 - ምጣኔ ሐብት - የብር የመግዛት አቅም ማዳከም
ኢትዮጵያ የብርን የመግዛት አቅም ከዶላር አንፃር ታዳክም ወይስ አታዳክም በሚለው ጉዳይ ላይ የዘርፉ ባለሞያዎች ሀሳብ ምንድነው? ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram:...
Feb 12, 20241 min read


ጥር 28፣2016 - አዲሱ የአውሮፓ ህብረት አስገዳጅ ህግ በኢትዮጵያ የቡና ንግድ ላይ ምን ተፅዕኖ ይኖረው ይሆን?
ኢትዮጵያ በዘንድሮው የበጀት ዓመት ከቡና የወጪ ንግድ 1.7 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት አቅዳለች፡፡ እንደነ ቻይና ያሉት ሀገሮች አዲስ የቡና ገዢ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ እየገቡ እንደሆነ ቢነገርም አሁንም የኢትዮጵያ ትልቁ...
Feb 6, 20241 min read


ጥር 16፣2016 - ከዳያስፖራው በህጋዊ መንገድ ወደ ሀገር ቤት የሚላከው ዶላር ከፍ ለማድረግ ምን መደረግ አለበት?
በአፍሪካ ከናይጄርያ ቀጥሎ ከፍተኛ የዳያስፖራ ቁጥር ያላት ኢትዮጵያ እንደሆነች ይነገራል፡፡ ከዳያስፖራው በህጋዊ መንገድ በባንክ ወደ ሀገር ቤት የሚላከው ዶላር ግን ከ 4 እና 5 ቢሊዮን ዶላር በልጦ አያውቅም፡፡...
Jan 25, 20241 min read


መስከረም 8፣2016 - ለቡናው የይርጋጨፌ፣ የሲዳማ ተብሎ እንደሚላከው ሁሉ ሌሎች ምርቶች ላይም ለመጀመር መታሰቡ ተሰምቷል
ኢትዮጵያ ለውጪ ገበያ አቅርባ ዶላር የምታገኝባቸው የግብርና ምርቶች ልክ፤ ለቡናው የይርጋጨፌ፣ የሲዳማ ብና እንደምትልከው ሁሉ ሌሎች ምርቶች ላይም ለመጀመር ማሰቧ ተሰምቷል፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Sep 19, 20231 min read


ነሐሴ 30፣2015 - ኢትዮጵያ ከ7 ዓመታት በኋላ ከወጭ ንግድ 28 ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንደምታገኝ ተነገረ
ኢትዮጵያ ከ7 ዓመታት በኋላ ከወጭ ንግድ 28 ቢሊዮን ዶላር ገቢ እንደምታገኝ በጥናት ማረጋገጡጥ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ እስካሁን ከ4 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ያላለው የወጭ ንግድ ገቢን በ7 ዓመት...
Sep 6, 20231 min read


ነሐሴ 24፣2015 - ዶላር ሁሉንም እንዴት ይገዛል?
ምጣኔ ሐብት፡- በአለም ሀያሉ ዶላር ወዴት ወዴት እየተንሸራተተ ነው? ዶላር ሁሉንም እንዴት ይገዛል? ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Aug 30, 20231 min read


ነሐሴ 23፣2015 - ምጣኔ ሐብት፡- ዶላርና ኢኮኖሚ
ዶላር ሁሉን አይገዛም የተባለው ለምንድነው ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Aug 29, 20231 min read

ነሐሴ 8፣2015 - በባንኮች እና በጥቁር ገበያ የዶላር የምንዛሪ ልዩነት እየተንቦረቀቀ መጥቷል
በባንኮች እና ይፋዊ ባልሆነው ገበያ ወይንም ጥቁር ገበያ የዶላር የምንዛሪ ልዩነት እየተንቦረቀቀ መጥቷል፡፡ መንግስት የጥቁር ገበያውን ለመቆጣጠር እርምጃ እየወሰደ እንደሆነ ቢናገርም ድርጊቱ በአደባባይ ሊያውም ባንኮችን...
Aug 14, 20231 min read
ጥር 23፣ 2015- ምጣኔ ሐብት- የጥቁር ገበያው ነቃ ነቃ ብሏል፤ ሰሞኑን ሸገር በጠየቃቸው የትይዩ ገበያዎች ላይ የዶላርና ሌሎች የውጭ ምንዛሪ ተነቃቅቷል
ምጣኔ ሐብት የጥቁር ገበያው ነቃ ነቃ ብሏል፤ ሰሞኑን ሸገር በጠየቃቸው የትይዩ ገበያዎች ላይ የዶላርና ሌሎች የውጭ ምንዛሪ ተነቃቅቷል፤ ፋፍቷል! ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 31, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- ኢትዮጵያ ውስጥ እሴት የተመጨመረበትን ቡና በዶላር ለመሸጥ የሚረዳ ህግ እየረቀቀ ነው
ኢትዮጵያ ውስጥ እሴት የተመጨመረበትን ቡና በዶላር ለመሸጥ የሚረዳ ህግ እየረቀቀ ነው፡፡ ረቂቁ ምን ይዟል? ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 26, 20231 min read
ታህሳስ 11፣ 2015- በቅርቡ የአለም ባንክ 745 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ እርዳታ ለመስጠት መወሰኑ ተነግሯል
በቅርቡ የአለም ባንክ 745 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ እርዳታ ለመስጠት መወሰኑ ተነግሯል፡፡ እርዳታው የተለያዩ ሁለት ፕሮጀክቶችን ለማስፈፀም የሚሰጥ መሆኑ ተነግሯል፡፡ እንዲህ ለውስን ፕሮጀክት ተብሎ የተሰጠ እርዳታ...
Dec 20, 20221 min read