top of page


ሚያዝያ 8፣2016 - ወደ ተለያዩ ሀገራት ለመሄድ በጅቡቲ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ መታሰቡ ተሰምቷል
ጅቡቲን እንደመሸጋገሪያነት በመጠቀም ወደ ተለያዩ ሀገራት ለመሄድ፤ በዚያ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ መታሰቡ ተሰምቷል፡፡ በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎ ዋና ዳይሬክተር የተመራ የልዑክ ቡድን...
Apr 16, 20241 min read


ሚያዝያ 1፣2016 - 38 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች በሰሜናዊ ጅቡቲ በደረሰው የጀልባ መስጠም አደጋ ሕይወታቸውን አጥተዋል ተባለ
38 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች በሰሜናዊ ጅቡቲ በደረሰው የጀልባ መስጠም አደጋ ሕይወታቸውን አጥተዋል ተባለ። በጅቡቲ የባህር ዳርቻ ፍልሰተኞችን አሳፍራ ወደ የመን በመጓዝ ላይ በነበረች ጀልባ ላይ በደረሰ የመስጠም አደጋ...
Apr 9, 20241 min read


መንግስት 16.5 ሚሊየን ሊትር ዘይት ከጅቡቲ መግዛቱን ተናገረ
የዘይት ዋጋን ለማረጋጋት መንግስት 16.5 ሚሊየን ሊትር ዘይት ከጅቡቲ መግዛቱን ተናገረ፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Aug 28, 20231 min read
ጥር 4፣ 2015- ኢትዮጵያ ለሱዳን እና ጅቡቲ ካቀረበችው የኤሌክትሪክ ኃይል ባለፉት 5 ወራት 1.7 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቷ ተነገረ
ኢትዮጵያ ለሱዳን እና ጅቡቲ ካቀረበችው የኤሌክትሪክ ኃይል ባለፉት 5 ወራት 1.7 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቷ ተነገረ፡፡ ንጋቱ ረጋሳ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 12, 20231 min read