May 171 min readግንቦት 9፣2016 - ኢትዮጵያ በሚጋጥሟት ውስጣዊ ችግሮች ሳቢያ ዓመታዊ ግብርዋ ከሌሎች ሀገራት ጋር ሲመሳከር እጅግ ዝቅተኛ ነው ተባለኢትዮጵያ በሚጋጥሟት ውስጣዊ ችግሮች ሳቢያ ከገቢ የምትሰበስበው ዓመታዊ ግብር ከሌሎች ሀገራት ጋር ሲመሳከር እጅግ ዝቅተኛ ነው ተባለ፡፡ ያልዘመነ የግብር አሰባሰብ ሥርዓት እዚህም እዚያም ያሉ ግጭቶች ለዚህ ምክንያት...
May 161 min readግንቦት 8፣2016 - ባለፉት 10 ወራት 11.8 ቢሊዮን ብር የተገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር ተናገረባለፉት 10 ወራት ከገቢ ግብር ከ425 ቢሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር ተናገረ። ሚኒስቴሩ የ10 ወራቱን አፈፂፀም አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠው መግለጫ ነው ይህንን ያለው። ዓመቱን ሲጀምር...
Dec 22, 20231 min readታህሳስ 12፣2016 - ኮንትሮባንድ እና ሀሰተኛ ደረሰኝ አሁንም ፈተና ሆነው ቀጥለዋል ተብሏልአዲስ አበባ ባለፉት 4 ወራት 52 ቢሊዮን ብር ግብር መሰብሰቧ ተሰማ፡፡ ኮንትሮባንድ እና ሀሰተኛ ደረሰኝ አሁንም ፈተና ሆነው ቀጥለዋል ተብሏል፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Oct 11, 20231 min readበግጭት ውስጥ ያሉ ተሳታፊዎች ኢንዱስትሪዎችን እንዳይጎዱ የገቢዎች ሚኒስቴር ጠይቋልበሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ግብር መክፈል አቁመው የነበሩት ወደ ሥርዓቱ መመለሳቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡ በግጭት ውስጥ ያሉ ተሳታፊዎች ኢንዱስትሪዎች እንዳይጎዱ የገቢዎች ሚኒስቴር ጠይቋል፡፡ ያሬድ እንዳሻው...
Aug 2, 20231 min readሐምሌ 26፣2015 - የህገ-ወጥ ደረሰኝ መብዛት የግብር አሰባሰቡን እየረበሸው ነው ተባለበተለይ አስመጪና ላኪዎች እንዲሁም በግንባታ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ህገ-ወጥ ደረሰኝ እንደሚጠቀሙ ተነግሯል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Feb 2, 20231 min readጥር 25፣ 2015የፌዴራል ግብርን በቀላሉ በቴሌ ብር መክፈል የሚቻልበት አገልግሎት ሥራ መጀመሩ ተሰማየፌዴራል ግብርን በቀላሉ በቴሌ ብር መክፈል የሚቻልበት አገልግሎት ሥራ መጀመሩ ተሰማ። ኢትዮ ቴሌኮም በዓመት በቢሊየን የሚቆጠር የፌደራል ግብርን በቴሌ ብር እንዲከፈል ከገቢዎች ሚኒስቴር ጋር ውል አስሯል። ለገቢዎች...