Apr 301 min readሚያዝያ 22፣2016 - የግብርና ዘርፍ ማዘመን ካልተቻለ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ አይቻልም ተባለየኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ ማዘመን ካልተቻለ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ አይቻልም ተባለ፡፡ ሀገሪቱም ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ጥቅም አንዳታጣ ዘርፉን ማዘመን ይኖርብናል ተብሏል፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣...
Apr 261 min readሚያዝያ 18፣2016 - በትናንትናው እለት የፀደቀው የግብርና ፖሊሲ ምን አዲስ ነገር ይዟል?የሚኒትሮች ምክር ቤት በትናንትናው እለት ውሳኔ ከሰጠባቸው ጉዳዮች መካከል ግብርናን የተመለከተ ይገኝበታል፡፡ በስራ ላይ የነበረው የግብርና ፖሊሲ ከምርትና ምርታማነት ጋር አብሮ መጓዝ ለዘርፉ እድገትም ማነቆ የሆነ...
Apr 221 min readሚያዝያ 14፣2016 - ግብርናቸውን ትተው ወደ ከተማ የሚሄዱ አርሶ አደሮች ቁጥር ከፍተኛ እየሆነ መምጣቱ ተነግሯልበኢትዮጵያ ከሚታረሰው መሬት 7 ሚሊዮን ሄክታሩ አሲዳማ ሆኗል ተብሏል፡፡ መሬታቸው በአሲድ በመጠቃቱ የተነሳ ግብርናቸውን ትተው ወደ ከተማ የሚሄዱ አርሶ አደሮችም ቁጥር ከፍተኛ እየሆነ መምጣቱ ተነግሯል፡፡ በረከት አካሉ...
Mar 271 min readመጋቢት 18፣2016 - በኢትዮጵያ ከሚታረሰው መሬት 43 ከመቶ የሚሆነው በአሲዳማ አፈር የተጠቃ ነው ተባለኢትዮጵያ ውስጥ ከሚታረሰው መሬት 43 ከመቶ የሚሆነው በአሲዳማ አፈር የተጠቃ ነው ተባለ። የግብርና ሚኒስቴር ሀገሪቱ ውስጥ ከሚታረሰው መሬት 7 ሚሊዮን ሄክታር የሚሆነው የአሲዳማ አፈር ተጠቂ ነው ብሏል። ከዚህ ውስጥ...
Nov 7, 20231 min readጥቅምት 27፣2016 - ባለሀብቶች መሬት በኮንትራት ወስደው ለሚከውኑት የግብርና ዘርፍ አዲስ ህግ ፀድቆ ስራ መጀመሩም ተነግሯልባለሀብቶች መሬት በኮንትራት ወስደው በሚከውኑት የግብርና ዘርፋ ባለፈው የምርት ዘመን ቡና ፣ ስንዴና ሌላውንም ምርት ጨምሮ ከ19 ሚሊየን ኩንታል በላይ ተመርቷል ተባለ፡፡ ከ220 በላይ ባለሀብቶች የተሰማሩበት ይኸው...
Aug 16, 20231 min readነሐሴ 10፣2015 - የግብርናው ዘርፍ ተመራማሪዎቹ እና ተቋማቱ ምን ያህል እየደገፉት ነው?በኢትዮጵያ ዋነኛው የህዝቡ መኖሪያ፣ መተዳደሪያ ግብርና ቢሆንም ዘርፉ ግን ዛሬም ኋላቀር ነው፡፡ የግብርና፣ የምርጥ ዘር ምርምር ተቋማት እና ተመራማሪዎች ግን አሉ፡፡ የግብርና ኤክስቴሽን ሰራተኞችም እንዲሁ፣ ታዲያ...
Jul 24, 20231 min readሐምሌ 17፣2015 - አገር አቀፍ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ የምክክር መድረክ ነገ ማክሰኞ እና ረቡዕ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነውየምክክር መድረኩ የኢትዮጵያን የግብርና፣ ቱሪዝም እና የኢኮኖሚ ዘርፎች ለማነቃቃት ያለመ እንደሆነ ተነግሯል። በመድረኩ በሚካሄዱ ውይይቶች ዘርፎቹን ለማሳደግ የሚረዱ ሃሳቦች ይገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተጠቅሷል።...
Jul 5, 20231 min readምን ለውጥ መጣ?ሰኔ 28፣2015 የኢትዮጵያ ግብርና በፋይናንስ ተቋማት የሚደገፍ አይደለም በሚል ቅሬታ ይቀርብበታል። መንግሰትም ይህን ለማስተካከል ባንኮች ከሚሰጡት አጠቃላይ ብድር 5 በመቶውን ለግብርና እንዲሆን መመሪያ አውጥቶ...
Dec 7, 20221 min readህዳር 28፣ 2015ኢትዮጵያ ለእርሻ የተመቸ መሬትና በቂ የውሃ ሃብት ቢኖራትም ተግባር እና ውጤት ሳይገናኙ በመቅረታቸው እርዳታ ተቀባይ ሆናለች ሲሉ ፕሬዝዳህዳር 28፣ 2015 ኢትዮጵያ ለእርሻ የተመቸ መሬትና በቂ የውሃ ሃብት ቢኖራትም ተግባር እና ውጤት ሳይገናኙ በመቅረታቸው እርዳታ ተቀባይ ሆናለች ሲሉ ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። በግብርናው ዘርፍ ዙሪያ...