top of page


የህዳሴው ግድብ አራተኛ ዙር ውይይት ያለ ስምምነት ተጠናቋል
በ4 ወር ጊዜ ውስጥ መቋጫ ያገኛል የተባለው የህዳሴው ግድብ አራተኛ ዙር ውይይት ያለ ስምምነት ተጠናቋል፡፡ ግብፅ የቅኝ ግዛት አስተሳሰብን ይዛ መቀጠል ችግር መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ ተናግሯል፡፡...
Dec 20, 20231 min read


ነሐሴ 11፣2015 - ኢትዮጵያ የህዳሴው ግድብን በተመለከተ ከእነ ግብፅ ጋር የበዙ ድርድሮችን አድርጋለች
ከተጀመረ ከ10 ዓመት በላይ የሆነው የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እስካሁን ከእነ ግብፅ ጋር እልህ አስጨራሽ ድርድሮች ሲደረጉ ቆይተዋል፡፡ ከእነዚህ ድርድሮች የተገኘው ልምድና ሰነዶቹ በመጭው ጊዜ ለሚከወኑ ሌሎች ተመሳሳይ...
Aug 17, 20231 min read
ጥር 25፣ 2015- ግብፅ የህዳሴ ግድብን የሕልውና ስጋቴ ትለዋለች
ኢትዮጵያ ከ60 ሚሊዮን በላይ ለሆነው በጨለማ ውስጥ ላለው ህዝቤ ብርሃን ይሰጣል፣ ለልማት ውጥኔም አቀላጣጣፊ ይሆናል ብላ የጀመረችውን የህዳሴውን ግድብ ግብፅ የሕልውና ስጋቴ ትለዋለች፡፡ በግድቡ ዙሪያ ግብፅ...
Feb 2, 20231 min read
ጥቅምት 28፣-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በግብፅ በመካሄድ ላይ ባለው አለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው
ጥቅምት 28፣ 2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በግብፅ በመካሄድ ላይ ባለው አለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በጉባኤው ላይ ምን ይዛ ልትቀርብ ትችላለች? ንጋቱ ሙሉ
Nov 8, 20221 min read