May 291 min readግንቦት 21፣2016 - በተለያዩ አካባቢዎች ወታደራዊ ግጭቶች ምክንያት የዜጎች በነፃነት የመንቀሳቀስ መብታቸው እየተገደበ መጥቷልበተለያዩ አካባቢዎች ማባሪያ ባጡ ወታደራዊ ግጭቶች ምክንያት የዜጎች በነፃነት የመንቀሳቀስ መብታቸው እየተገደበ መጥቷል፡፡ ያለው ሁኔታ የየብስ ትራንስፖርትን በእጅጉ ስላወከው ዜጎች ህክምና ለማግኘትም ሆነ ተንቀሳቅሶ...
Apr 101 min readሚያዝያ 2፣2016 - የኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) የበቴ ኡርጌሳ ግድያ እንዲጣራለት ጠየቀየኦሮሞ ነጻነት ግንባር(ኦነግ) የበቴ ኡርጌሳ ግድያ እንዲጣራለት ጠየቀ፡፡ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የፖለቲካ ኦፊሰር የሆኑት አቶ በቴ ኡርጌሳ ጭካኔ የተሞላበት ግድያ እንደተፈጸመባቸው ፓርቲው ባወጣው መግለጫ ተናግሯል፡፡...
Apr 61 min readመጋቢት 28፣2016 - አሽከርካሪን በመግደል ተሽከርካሪውን ዘርፈው የተሰወሩ 3 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያደረገ እንደሆነ ፖሊስ ተናገረአሽከርካሪን በመግደል ተሽከርካሪውን ዘርፈው የተሰወሩ 3 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያደረገ እንደሆነ ፖሊስ ተናገረ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ፤ ሶፎኒያስ አስራት የተባለ ወጣት ገድለው ተሽከርካሪውን...
Dec 9, 20231 min read‘’የፀጥታ አካላትም የመብት ጥሰት ላይ ተሳታፊ ናቸው’’ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በዜጎች ላይ እየተፈፀመ ያለው የሰብአዊ መብት ጥሰት እየከፋ መምጣቱንና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን በዘርፉ ላይ በተሰማሩ ተቋማት እየተነገረ ነው፡፡ የሰብአዊ መብቶች እንዲከበሩና ሰላማዊና...
Nov 4, 20231 min readጥቅምት 24፣2016 - መንግስት አልቀበለውም ስላለው የኢሰመኮ የአማራ ክልል ሪፖርት ላይ የመብት ድርጅቶች ምን ይላሉበአማራ ክልል ባለው ግጭት በመንግስት የፀጥታ ሀይል አባላት የሚፈፀሙ ከህግ ውጪ ግድያዎች መቀጠላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን /ኢሰመኮ/ በቅርቡ ባወጣው መግለጫ መናገሩ ይታወሳል፡፡ ኮሚሽኑ በሪፖርቱ ድሮንን...
Oct 3, 20231 min readመስከረም 22፣2016-በትግራይ ክልል ዘረፋ፣ግድያ እና እገታው ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማበትግራይ ክልል ዘረፋ ፣ ግድያ እና እገታው ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ፡፡ የቀድሞ ተዋጊዎች በአግባቡ ወደ ህብረተሰቡ አለመቀላቀላቸው ለችግሩ መባባስ አንዱ ችግር ሊሆን እንደሚችል የትግራይ ክልል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች...