top of page


ግንቦት 9፣2016 - ''ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ዘመናዊ የመድኃኒት ማድረሻ ተሽከርካሪዎች ወድመውብኛል'' የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት
በኢትዮጵያ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ለሚገኙ የህክምና ተቋማት የመድሃኒት አቅርቦት እንዳይቋረጥ የተለያዩ ስራዎች እየከወንኩ ነው ሲል የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ተናገረ፡፡ ነገር ግን በዚህ ስራ...
May 17, 20241 min read


ሚያዝያ 9፣2016 - የአማራ ክልል መንግስት ሕወሃት በወረራ ከያዛቸው አካባቢዎች ለቆ እንዲወጣ አሳሰበ
የአማራ ክልላዊ መንግስት ሕወሃት በወረራ ከያዛቸው አካባቢዎች ለቆ እንዲወጣ አሳሰበ፡፡ የክልሉ ሕዝብም ሕወሃት የከፈተውን ጥቃት እንዲመክት ጥሪ አስተላልፏል፡፡ የአማራ ክልላዊ መንግስት ይህን መግለጫ ያወጣው ሕወሃት...
Apr 17, 20242 min read


መጋቢት 26፣2016 - ከአፈ ሙዝ ወደ ጠረጴዛ ዙሪያ እንምጣ ሲባል ቢሰማም ውጤቱ ብዙም ያልታየው ለምንድነው?
ኢትዮጵያ ከግጭት ከጦርነት አዙሪት መላቀቅ አልቻለችም፡፡ ብዙ እልቂት ብዙ ውድመት ካስከተለው የትግራዩ ጦርነት ቢወጣም በአማራ በኢሮሚያ ጦርነት አልቆመም፡፡ ከአፈ ሙዝ ወደ ጠረጴዛ ዙሪያ እንምጣ ሲባል ቢሰማም በውጤቱ...
Apr 4, 20241 min read

መጋቢት 13፣2016 - ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ድጋፍ ለማድረስ መቸገሩን ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ
ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ድጋፍ ለሚሹ የህብረተሰብ ክፍሎች ለመድረስ መቸገሩን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ፡፡ ሰራተኞቹ ላይ ጥቃት እየደረሰ፤ አምቡላንሶችም እየወደሙብኝ ነው ብሏል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው...
Mar 22, 20241 min read

መጋቢት 9፣2016 - ኢትዮጵያ ከግጭትና ከጦርነት አዙሪት መውጣት የተሳናት ለምንድነው?
ፖለቲካዊ ችግሮችን በጠረጴዛ ዙሪያ ተነጋግሮ የመፍታቱ ባህል ስላልዳበረ ኢትዮጵያ ከግጭትና ከጦርነት አዙሪት መውጣት የተሳናት ይመስላል፡፡ እንዲህ ያለው ድግግሞሽ ደግሞ እንደ ሀገር ትታወቅበት የነበረን መልካም ገፅታ...
Mar 18, 20241 min read


መጋቢት 3፣2016 - በኢትዮጵያ እየታዩ ያሉ ችግሮች በንግግር ሊፈቱ ይገባል ተባለ
ኢትዮጵያ ከምንም ጊዜ በላይ ሰላም የሚያስፈልጋት ወቅት ላይ ትገኛለች፤ ችግሮችንም በንግግር ሊፈቱ ይገባል ተባለ። በአማራ ክልል ያለውን የትጥቅ ግጭት በሰላማዊ መንገድ እና በውይይት ቢፈታ የሚኖረው ፋይዳ ላይ ያተኮረ...
Mar 12, 20241 min read


ጥር 28፣2016 - የሚነሱ ችግሮችን በንግግር እና በንግግር ብቻ ለመፍታት መንግስታቸው ጽኑ ፍላጎት አንዳለው ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
በአማራ ክልል የሚነሱ ችግሮችን በንግግር እና በንግግር ብቻ ለመፍታት መንግስታቸው ጽኑ ፍላጎት አንዳለው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ የአማራ ህዝብ ጥያቄ ‘’የልማት፣ የህገ መንግስት ማሻሻያ እንዲደረግ ...
Feb 6, 20241 min read


በግጭት ውስጥ ያሉ ተሳታፊዎች ኢንዱስትሪዎችን እንዳይጎዱ የገቢዎች ሚኒስቴር ጠይቋል
በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ግብር መክፈል አቁመው የነበሩት ወደ ሥርዓቱ መመለሳቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡ በግጭት ውስጥ ያሉ ተሳታፊዎች ኢንዱስትሪዎች እንዳይጎዱ የገቢዎች ሚኒስቴር ጠይቋል፡፡ ያሬድ እንዳሻው...
Oct 11, 20231 min read


በየጊዜው እያሰለሰ የሚመጣው ጦርነት እና ግጭት ኢትዮጵያ አለቅም ያላት ለምንድነው?
በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ጦርነት ፣ ግጭት ፣ መፈናቀል ፣ ውድመት ደጋግሞ እያጋጠመ ነው፡፡ ከሚያልፈው የንጹሃን ሕይወት ፣ ከሚፈናቀለው ነዋሪ ፣ ከሚወድመው ንብረት በተጨማሪ ነገ ምን ሊመጣ ይችል? ይሆን በሚል በስጋት...
Oct 3, 20231 min read


ነሐሴ 26፣2015 - አለመረጋጋትና ግጭት የሀገራዊ ምክክሩን በሚፈለገው ጊዜ እንዳይካሄድ እያደረገው ነው
በአማራ፣ በኦሮሚያ እና በሌሎችም አካባቢዎች ያለው አለመረጋጋትና ግጭት የሀገራዊ ምክክሩን በሚፈለገው ጊዜ እንዳይካሄድ እያደረገው ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክከር ኮሚሽን በነፍጥ መነጋገር ይብቃ፣ በጠረጴዛ ዙሩያ...
Sep 1, 20231 min read