top of page

ሰኔ 22፣ 2016 - መንግስትና አማፅያኑ ያልተማመኑበትን ምክንያት…
በኢትዮጵያ በየጊዜው የሚቀሰቀሱ ግጭቶች በውይይትና በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ቀላል ሆኖ አልተገኘም፡፡ በተለያዩ ክልሎች የተቀሰቀሰውን ግጭት ተነጋግሮ ለማስከን ያልተቻለበት ምክንያት፣ መንግስትና ታጣቂዎች...
Jun 29, 20241 min read


ሚያዝያ 29፣2016 - በቀጠለው የሰላም መደፍረስ ባለሃብቶች ንብረታቸው እየወደመ ለኪሳራ ተዳርገዋል
በግጭቶች ምክንያት ከሚደርሰው ሰብዓዊ ጥፋት ባሻገር በንብረት ላይም የሚደርሰው ጉዳት ከፍተኛ መሆኑ ይነገራል፡፡ በዚህም ካለፉት አመታት ጀምሮ በቀጠለው የሰላም መደፍረስ ባለሃብቶች ንብረታቸው እየወደመ ለኪሳራ...
May 7, 20241 min read


ጥር 30፣2016 - የተፈናቀሉ ሴቶች ያጋጠማቸውን ችግር ለማቃልል የሚያስችል ድጋፍ እያገኙ አይደለም ተባለ
በግጭቶችና እንደ ድርቅ ባሉ በተፈጥሯዊ አደጋዎች የተፈናቀሉ ሴቶች ያጋጠማቸውን ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር ለማቃልል የሚያስችል ድጋፍ እያገኙ አይደለም ተባለ፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ድጋፍ ለማድረግ...
Feb 8, 20241 min read


ጥር 13፣2016 - 12 የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክክሩ ለመካፈል ፈቃደኛ አለመሆናቸው ይነገራል
ለዘመናት ባለመግባባትና ለቁርሾ ምክንያት የሆኑ አጀንዳዎችን በመምረጥና በጉዳዮቹ ላይ ሁሉንም ያካተተ ሀገራዊ ምክክር በማካሄድ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር ታስቦ እየተሰራ ነው፡፡ ይህንና በየአከባቢው መቋጫ ያላገኙ...
Jan 22, 20241 min read


ታህሳስ 18፣2016 - አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለሁሉም ችግር መንስኤ የሆነዉን የሰላም እጦት መፍታት ያስፈልጋል ማለታቸዉ ተሰማ
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለሁሉም ችግር መንስኤ የሆነዉን የሰላም እጦት መፍታት ያስፈልጋል ማለታቸዉ ተሰማ፡፡ አፈጉባኤዉ ይህን የተናገሩት የምክር ቤቱን አስራ ሦስት ቋሚ ኮሚቴዎች የሁለት ወር ...
Dec 28, 20231 min read


ህዳር 18፣2016 - በተለያዩ አካባቢዎች የሚከሰቱ ግጭቶች ሰዎች የከፋ ሕይወት እንዲኖሩ አድርገዋል ተባለ
በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች በሚከሰቱ ግጭቶች ምክንያት ሰዎች የከፋ ሕይወት እንዲኖሩ አድርጓል ሲል የሰላም ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ በሀገሪቱ እዚህም እዚያም በሚከሰቱ ግጭቶች ምክንያት ንጹሃን ሕይወታቸውን እያጡ፣...
Nov 28, 20231 min read


መስከረም 7፣2016 - አሁን ላሉ ግጭቶች መላ ፈልጎ አስቻይ አውድ መፍጠር ያስፈልጋል ተብሏል
ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት ይሰራሉ የተባሉ የተለያዩ ተቋማትን መስርታ እየሰራች ቢሆንም በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶች መሻሻል እያሳዩ አይደለም፡፡ ዘላቂ ሰላምን እውን ለማድረግ የታሰቡት ሀገራዊ ምክክር እና...
Sep 18, 20231 min read


ነሐሴ 3፣2015 - ሀገራዊ ምክክሩን የሚያደናቅፉ ግጭቶች በቅድሚያ እልባት እንዲያገኙ እየተሰራ ነው ተባለ
በቅርቡ ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀውን ሀገራዊ ምክክር በታሰበው ጊዜ ለማካሄድ እያደናቀፉ ያሉና እዚህም እዚያም የሚነሱ ግጭቶች በቅድሚያ እልባት እንዲያገኙ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን...
Aug 9, 20231 min read