top of page


ግንቦት 1፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ ኬንያ ወቅታዊው ጎርፍ የገደላቸውን ዜጎች በብሔራዊ ደረጃ ልታስባቸው ነው፡፡ የሰሞኑ ጎርፍ ከ200 በላይ ሰዎች መግደሉን ቢቢሲ አስታውሷል፡፡ የጎርፍ ማቾቹ በነገው እለት በብሔራዊ ደረጃ ይታሰባሉ ተብሏል፡፡...
May 9, 20242 min read


ግንቦት 1፣2016 - በመጭዎቹ ቀናትም ከባድ ዝናብ ይጠበቃል የተባለ ሲሆን ቅድመ ጥንቃቄ እንዲደረግ የአየር ሁኔታ ትንበያ መስሪያ ቤት አሳስቧል
ከሰሞኑ በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው ከበድ ያለ ዝናብ በአዲስ አበባና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የጎርፍ አደጋ የሰው ሕይወት መቅጠፉ ይታወሳል፡፡ በመጭዎቹ ቀናትም ከባድ ዝናብ ይጠበቃል የተባለ ሲሆን ቅድመ ጥንቃቄ...
May 9, 20241 min read


በአዲስ አበባ ዝናብ ጠብ ሲል ውሃ አንደሰው፣ አንደ ተሽከርካሪው በጎዳና ይሄዳል
በአዲስ አበባ ዝናብ ጠብ ሲል ውሃ አንደሰው፣ አንደ ተሽከርካሪው በጎዳና ይሄዳል፡፡ ይህም ጎዳናው በውሃ አንዲሞላ አና ተሽከርካሪውም ወዲህ ወዲያው አንዲገታ ያደርጋል፡፡ የመገንድ መሰረተ ልማትም በእጅጉ አንዲጎዳ...
May 8, 20241 min read


ሚያዝያ 28፣2016 - በሀላባ ዞን የተከሰተው ጎርፍ የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና መሳሪያዎችን አውድሟል ተባለ
በሀላባ ዞን የተከሰተው ድንገተኛ ጎርፍ በዞኑ ዋና ከተማ የሚገኘውን የቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል የህክምና መሳሪያዎችን አውድሟል ተባለ፡፡ በዚህም የተነሳ የሆስፒታሉ የህክምና አገልግሎት ተስተጓጉሏል ተብሏል፡፡ በሀላባ...
May 6, 20241 min read


የካቲት 20፣2016 - በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች እርዳታ ጠባቂ ለሆኑ ለመጪው አንድ ዓመት እርዳታ ለማቅረብ 3.24 ቢሊዮን ያስፈልጋል ተባለ
በኢትዮጵያ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች እርዳታ ጠባቂ ለሆኑ ሰዎች ለመጪው አንድ ዓመት የሰብዓዊ እርዳታ ለማቅረብ 3.24 ቢሊዮን ያስፈልጋል ተባለ። እርዳታ ጠባቂ ለመሆን የተገደዱት ሰዎች ብዛት 21.4 ሚሊዮን...
Feb 28, 20241 min read


መስከረም 22፣2016-በጋምቤላ ክልል በጎርፍ መጥለቅለቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች እርዳታ መቅረቡ መጀመሩ ተሰማ
በጋምቤላ ክልል በጎርፍ መጥለቅለቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች እርዳታ መቅረቡ መጀመሩ ተሰማ፡፡ የጎርፍ ስጋቱን ለመቀነስ የሚሰራው ስራ ግን ፈተና የበዛበት ነው ተብሏል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው
Oct 3, 20231 min read


መስከረም 9፣2016 - በጋምቤላ ክልል በተከሰተ ጎርፍ የተፈናቀሉት መቆያ እንዳልተመቻቸላቸው ተሰማ
በጋምቤላ ክልል የጋምቤላ ከተማን ጨምሮ በ4 ቀበሌዎች በተከሰተ ጎርፍ የተፈናቀሉት መቆያ እንዳልተመቻቸላቸው ተሰማ፡፡ ለባሮ ወንዝ ሞልቶ መፍሰስ ምክንያት የሆነው በአካባቢው የሚጥለው ዝናብ ሊቀጥል እንደሚችል የጠቀሰው...
Sep 20, 20231 min read

ሐምሌ 27፣2015 - በአፋር ክልል የጎርፍ መጥለቅለቅ ሊደርስ ይችላል ተብሎ ተሰግቷል
በአፋር ክልል የሚገኙ ግድብና ወንዞች በቂ የዝናብ ውሀን ስለያዙ ከዚህ በኋላ ውሀ ከገባ በክልሉ የጎርፍ መጥለቅለቅ ሊደርስ ይችላል ተብሎ ተሰግቷል፡፡ አደጋውን ለመቀነስ ለምሰራው የመከላከል ስራም ሳይረፍድ አሁኑኑ...
Aug 3, 20231 min read