Dec 13, 20221 min readታህሳስ 4፣ 2015- ባለፉት 4 ዓመታት ጠብ የሚል ዝናብ ያላዩት የጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ነዋሪዎች ኑሮ እጅጉን እየፈተናቸው ነው፡፡ታህሳስ 4፣ 2015 ባለፉት 4 ዓመታት ጠብ የሚል ዝናብ ያላዩት የጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ነዋሪዎች ኑሮ እጅጉን እየፈተናቸው ነው፡፡ ዞኑ ዜጎቹ ይረዱ ባልኩት ልክ ባይሆንም የተወሰነም ቢሆን እርጥብ እጅ አግኝቻለሁ...