top of page


መጋቢት 23፣2016 - ጠቅላይ ሚ/ር ዐቢይ አህመድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየተወያዩ መሆኑ ታውቋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር እየተወያዩ መሆኑ ታውቋል፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: ...
Apr 1, 20241 min read


መጋቢት 21፣2016 - ጠቅላይ ሚ/ር ዐቢይ አህመድ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ለመወያየት ቀጠሮ መያዛቸው ተሰማ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሁሉም የተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ለመወያየት ቀጠሮ መያዛቸው ተሰማ፡፡ ከሰኞ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ ወይይት ይደረጋል፤ በማጠቃለያው ቀንም...
Mar 30, 20241 min read


ጥር 16፣2016 - ኢትዮጵያ 9 ቢሊዮን ዶላር ብድር መክፈሏን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ
ኢትዮጵያ ባለፉት 5 ዓመታት 9 ቢሊዮን ዶላር ብድር መክፈሏን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ፡፡ ለአዲስ አበባ ቀላል ባቡር፣ ለኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ በሚል የተወሰዱ ብድሮች ለመመለስ አስቸጋሪ እንደሆነም...
Jan 25, 20241 min read


ጥር 12፣ 2015- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በቅርቡ ከሃፊነታቸው በተነሱት ሚኒስትሮች ምትክ አዳዲስ ሚኒስትሮችን ሾሙ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በቅርቡ ከሃፊነታቸው በተነሱት ሚኒስትሮች ምትክ አዳዲስ ሚኒስትሮችን ሾሙ፡፡ በዚሁ መሰረትም የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር በነበሩት ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ምትክ በጠቅላይ...
Jan 20, 20231 min read
ታህሳስ 4፣ 2015- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በሚካሄድባት ዋሽንግተን በአረንጓዴ አሻራ ላይ ላበረከቱት አስተዋጽኦ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባኤ በሚካሄድባት ዋሽንግተን በአረንጓዴ አሻራ ላይ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ በጉባኤው ላይ 49 የአፍሪካ ሃገራት መሪዎች ጥሪ ደርሷቸዋል...
Dec 13, 20221 min read
ጥቅምት 28፣-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በግብፅ በመካሄድ ላይ ባለው አለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው
ጥቅምት 28፣ 2015 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በግብፅ በመካሄድ ላይ ባለው አለም አቀፍ የአየር ንብረት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ኢትዮጵያ በጉባኤው ላይ ምን ይዛ ልትቀርብ ትችላለች? ንጋቱ ሙሉ
Nov 8, 20221 min read