top of page


ጥር 9/2017 - ኮሽ ሲል የሚሸሸው ቱሪስት እንዴት በዓሉን ማክበር ይችላል?
ነገ ከተራ፣ ከነገ ወዲያ ደግሞ ጥምቀት ይከበራል፡፡ የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ የማይዳሰሱ ቅርሶች ዝርዝር ውስጥ እንደመስፈሩ የቱሪስትን ቀልብ የመሳብ እድሉ ይሰፋል፡፡ ኮሽ ሲል የሚሸሸው ቱሪስት ግን እንዴት በዓሉን...
Jan 171 min read


ጥር 10፣2016 - በጥምቀት በዓል የሀይማኖቱ ተከታዮች ታቦታቱን አጅበው ሲጓዙ የሚሏቸውን ስነቃሎች ተመልክተናል
ዛሬ የጥምቀት ከተራ በዓል ነው፡፡ ካህናት ታቦታትን ይዘው በአምሳለ ዮርዳኖስ ወደተዘጋጁ ታቦት ማደሪያዎች ይወርዳሉ፡፡ የእምነቱ ተከታዮች በዝማሬ፣ በጭብጨባ፣ በምስጋና፣ በሆታ፣ ታቦታቱን አጅበው ይሸኛሉ፡፡ ይህ በዓል...
Jan 19, 20241 min read


ጥር 8፣2016 - ጥምቀት በድምቀት ከሚከበርባቸው አካባቢዎች አንዷ የሆነችው ጎንደር ለበዓሉ ተዘጋጅቻለሁ አለች
ጥምቀት በድምቀት ከሚከበርባቸው አካባቢዎች አንዷ የሆነችው ጎንደር ለበዓሉ ተዘጋጅቻለሁ አለች፡፡ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw...
Jan 17, 20241 min read


ታህሳስ 26፣2016 - የፀጥታ ችግር ወዳለባቸው አካባቢዎችም ምርቶች በፀጥታ ሃይሎች ታጅበው እንዲጓጓዙ እየተደረገ ነው ተብሏል
ለገናና ጥምቀት በዓላት የሚያስፈልጉ ምርቶች በበቂ ሁኔታ ለገበያ የቀረቡ በመሆኑ ህብረተሰቡ ተረጋግቶ ግብይት እንዲፅም የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳሰበ። የፀጥታ ችግር ወዳለባቸው አካባቢዎችም ምርቶች በፀጥታ...
Jan 5, 20241 min read
ጥር 10፣ 2015- ዛሬ የጥምቀት ከተራ በዓል ነው
ዛሬ የጥምቀት ከተራ በዓል ነው፡፡ በዓሉ ከ1500 ዓመታት በፊት ጀምሮ ሲከበር መቆየቱን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ታስተምራለች፡፡ ንጋቱ ሙሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 18, 20231 min read