Mar 281 min readመጋቢት 19፣2016 - በኢትዮጵያ መሰረታዊ ፍላጎታቸው ተሟልቶላቸው የሚኖሩ ሰዎች 6 በመቶ ብቻ መሆናቸው ጥናት አሳየበኢትዮጵያ መሰረታዊ ፍላጎታቸው ተሟልቶላቸው የሚኖሩ ሰዎች 6 በመቶ ብቻ መሆናቸው ጥናት አሳየ፡፡ ከ 65 በመቶ በላይ ህዝብ በከፋ ድህነት ውስጥ የሚኖር እንደሆነም ተነግሯል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Mar 231 min readመጋቢት 14፣2016 - ሴቶች በኪነ ጥበብ ስራዎች ላይ ያላቸውን ሚና እና ውክልናን በተመለከተ ለፖሊሲ አጥኒዎች ግብዓት ይሆናሉ የተባሉ ጥናቶች ሊደረጉ ነው ተባለሴቶች በኪነ ጥበብ እና በፈጠራ ስራዎች ላይ ያላቸውን ሚና እና ውክልናን በተመለከተ ለፖሊሲ አጥኒዎች ግብዓት ይሆናሉ የተባሉ ጥናቶች ሊደረጉ ነው ተባለ፡፡ ይደረጋሉ የተባሉ ጥናቶች ኢትዮጵያን ጨምሮ በ7 የአፍሪካ...
Aug 1, 20231 min readሐምሌ 25፣2015 - የሎሬት መላኩ ወረደ (ዶ/ር) የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈፀማልየኢትዮጵያን የዘረመል /ጂን/ ባንክ ያቋቋሙትና በዘረመል ጥናትና ምርምራቸው የሚታወቁት ሎሬት መላኩ ወረደ (ዶ/ር) የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ይፈፀማል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን ወሬዎች፣...
Jul 28, 20231 min readሐምሌ 21፣2015 - በጥናት ላይ ያልተመሰረቱ ፖሊሲዎች ጉዳታቸው እንደሚያመዝን ባለሞያዎች ይናገራሉለፖሊሲ አውጪዎች ግብአት ይሆኑ ዘንድ ታስቦባቸው በተለያዩ ተቋማት የሚሰሩ ጥናትና ምርምሮችን መንግስት እየተጠቀመባቸው አይደለም ተብሎ ይተቻል፡፡ በጥናት ላይ ያልተመሰረቱ ፖሊሲዎች ደግሞ ዘላቂነታቸው አጠያያቂ ከመሆኑ...