May 231 min readግንቦት 15፣2016 - የትግራይ ክልል ከጦርነት ከወጣ በኋላም ገበሬው አምርቶ ራሱን ለመመገብ እንደተቸገረ ቀጥሏል ተባለየትግራይ ክልል ከጦርነት ከወጣ በኋላም ገበሬው አምርቶ ራሱን ለመመገብ እንደተቸገረ ቀጥሏል ተባለ፡፡ የግብርና ግብአት እጥረት፣ ለግብርና ባለሙያዎች የሚከፈል ደሞዝ አለመኖር መሰል ፈተናዎች የገበሬውን ኑሮ አክብደውታል...
May 201 min readግንቦት 12፣2016 - ከጦርነቱ በፊት ታጥቀው የነበሩ ተፈናቃዮች ከነ ትጥቃቸው ወደ ቀድሞ ቀያቸው እንደሚመለሱ ተነገረከጦርነቱ በፊት ታጥቀው የነበሩ ተፈናቃዮች ከእነ ትጥቃቸው ወደ ቀድሞ ቀያቸው እንደሚመለሱ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ተናገረ፡፡ በክልሉ ጦርነት ዳግም እንዲቀሰቀስ የሚፈልጉ ሀይሎች አሉ መባሉን ምክትል አስተዳደሩ...
Apr 41 min readመጋቢት 26፣2016 - ከአፈ ሙዝ ወደ ጠረጴዛ ዙሪያ እንምጣ ሲባል ቢሰማም ውጤቱ ብዙም ያልታየው ለምንድነው?ኢትዮጵያ ከግጭት ከጦርነት አዙሪት መላቀቅ አልቻለችም፡፡ ብዙ እልቂት ብዙ ውድመት ካስከተለው የትግራዩ ጦርነት ቢወጣም በአማራ በኢሮሚያ ጦርነት አልቆመም፡፡ ከአፈ ሙዝ ወደ ጠረጴዛ ዙሪያ እንምጣ ሲባል ቢሰማም በውጤቱ...
Apr 31 min readመጋቢት 25፣2016 - በትግራይ ክልል በትምህርት ገበታ ላይ ያለው የተማሪ መጠን 41 በመቶ ብቻ ነው ተባለበትግራይ ክልል በትምህርት ገበታ ላይ ያለው የተማሪ መጠን 41 በመቶ ብቻ ነው ተባለ፡፡ ይህን ያለው የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ነው፡፡ በክልሉ 2.4 ሚሊዮን ተማሪ በትምህርት ገበታ ላይ መኖር...
Mar 181 min readመጋቢት 9፣2016 - ኢትዮጵያ ከግጭትና ከጦርነት አዙሪት መውጣት የተሳናት ለምንድነው? ፖለቲካዊ ችግሮችን በጠረጴዛ ዙሪያ ተነጋግሮ የመፍታቱ ባህል ስላልዳበረ ኢትዮጵያ ከግጭትና ከጦርነት አዙሪት መውጣት የተሳናት ይመስላል፡፡ እንዲህ ያለው ድግግሞሽ ደግሞ እንደ ሀገር ትታወቅበት የነበረን መልካም ገፅታ...
Oct 11, 20231 min readበግጭት ውስጥ ያሉ ተሳታፊዎች ኢንዱስትሪዎችን እንዳይጎዱ የገቢዎች ሚኒስቴር ጠይቋልበሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ግብር መክፈል አቁመው የነበሩት ወደ ሥርዓቱ መመለሳቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡ በግጭት ውስጥ ያሉ ተሳታፊዎች ኢንዱስትሪዎች እንዳይጎዱ የገቢዎች ሚኒስቴር ጠይቋል፡፡ ያሬድ እንዳሻው...
Oct 10, 20231 min readመስከረም 29፣2016 - መሰረተ ልማቶች በጦርነት እና በተለያየ ችግር የወደሙ መኖራቸው እና ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ብዙዎች እየተጎዱ ነውከአጠቃላዩ የኢትዮጵያ ህዝብ ግማሽ ያህሉ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ተጠቃሚ እንዳልሆነ ይነገራል፡፡ በሌላ በኩል ለንጹህ የመጠጥ ውሃ ከተገነቡ መሰረተ ልማቶች በጦርነት እና በተለያየ ችግር የወደሙ መኖራቸው እንዲሁም ድርቅ...
Dec 6, 20221 min readህዳር 27፣ 2015- በጦርነት ቀጠና ውስጥ የቆዩ ዜጎች የተረጋጋ ሕይወት መቀጠል እንዲችሉ የሥነ ልቦና የምክር አገልግሎ እንደሚያስፈልጋቸው ባለሞያዎች ይናገራህዳር 27፣ 2015 በጦርነት ቀጠና ውስጥ የቆዩ ዜጎች የተረጋጋ ሕይወት መቀጠል እንዲችሉ የሥነ ልቦና የምክር አገልግሎ እንደሚያስፈልጋቸው ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡ የሰሜኑ ጦርነት ከ2 አመታት በላይ መቆየቱ እና...