May 251 min readግንቦት 17፣2016 - የጫት ነገር፤ ለምን መላ ታጣለት?ጫት ከዓመታት በፊት ለኢትዮጵያ ዳጎስ ያለ የውጭ ምንዛሬ ያስገኝላት ነበር፡፡ አሁን ግን ገቢው በብዙ ቀንሶ የነበረ ያህል ደረጃ ላይ መድረሱ ይነገራል፡፡ ገቢው እንዲያሽቆለቁል ያደረገው ዋነኛው ምክንያትም ህገ-ወጥ...
Mar 181 min readመጋቢት 9፣2016 - ታዳጊ ተማሪዎችና ወጣቶች እየጎዳ ያለው የሀሺሽ ጉዳይአደንዛዥ ዕፅ የሚጠቀሙ የነርቭ እድገታቸው ገና በሂደት ላይ ያሉ በአስራዎች እድሜ የሚገኙ ታዳጊዎች ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ፡፡ በአደንዛዥ ዕፅ ምክንያት ለአዕምሮ ህመም የሚጋለጡም ብዙ ናቸው ተብሏል፡፡ በዘርፉ...
Nov 7, 20231 min readጥቅምት 27፣2016 -ጫት በሚጓጓዝበት መስመር ያሉ ሁሉም ኬላዎች ሙሉ በሙሉ እንዲነሱ ተወስኗል ተብሏልወደ ውጪ በሚላክ ጫት ላይ እየተፈፀሙ ያሉ ህገ ወጥ ተግባራትን ለመከላከል መንግስት የተለያዩ እርምጃዎች መውሰድ መጀመሩን ተናገረ። በዚሁ መሠረት በጫት ላኪነት የንግድ ፍቃድ ዘንድሮ ጭምር ያወጡት ዳግም ምዝገባ...
Oct 18, 20231 min readበህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር የሚወጣውን ጫት ማስቀረት አልተቻለም ተብሏልኢትዮጵያ ለጎረቤት ሀገራት ገበያ እያቀረበች ከፍ ያለ የውጭ ምንዛሪ ከምታገኝባቸው ምርቶች መካከል ጫት አንዱ ነው፡፡ ይሁንና በንግድ ሥርዓቱ ችግር ምክንያት በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር የመውጣቱን ችግር ማስቀረት...