Nov 29, 20231 min readህዳር 19፣2016 - ለፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ረቂቅ በበጎ ፈቃደኛ ተቋማት ላይ ጫና የሚያበረታ ነው የሚል ቅሬታ ቀርቦበታልለፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያን ለመወሰን የወጣው ረቂቅ ደንብ ለፍርድ ቤቶች የሚከፈልን የዳኝነት ክፍያ መጠን ያሻሻለ ነው፡፡ እስከ 1 ሚሊዮን ብር በደረሰ ገንዘብ ላይ ክርክር የሚያቀርቡ እስከ 82,000 ብር...