top of page


ሐምሌ 11፣ 2016 - የውጭ ሀገር ፓስፖርት ያላችሁ ሁሉ የሆቴል አገልግሎት የሚያገኙት በውጭ ምንዛሬ እንዲሆን የሚያዘው የቆየ መመሪያ ቁጥጥሩ ሊበረታ ይገባል ተባለ
የውጭ ሀገር ፓስፖርት ያላችሁ ሁሉ የሆቴል አገልግሎት የሚያገኙት በውጭ ምንዛሬ እንዲሆን የሚያዘው የቆየ መመሪያ የውጭ ምንዛሬ እጥረቱን የሚያስታግስ በመሆኑ ቁጥጥሩ ሊበረታ ይገባል ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድም...
Jul 18, 20241 min read


ሚያዝያ 18፣2016 - ከአዲስ አበባ ርቀው የሚገኙ ሰዎች አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት በሚጠየቁት መረጃዎች የተነሳ በብርቱ እየተቸገሩ ነው ተባለ
ከአዲስ አበባ ርቀው የሚገኙ ሰዎች አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት በሚጠየቁት መረጃዎች የተነሳ በብርቱ እየተቸገሩ ነው ተባለ፡፡ ችግሩ የክልል ካቢኔ አባላት ጭምር እያጋጠማቸው መሆኑንን በህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት...
Apr 26, 20241 min read


መጋቢት 6፣2016 - ''በቦሌ ኤርፖርት ተጓዦች ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡም ሆነ ሲወጡ የሚያቀርቡት ስሞታ እኔን አይመለከትም'' የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት ተጓዦች ወደ ሀገር ውስጥ ሲገቡም ሆነ ሲወጡ ሲያቀርቡ የነበረው ስሞታ እኔን አይመለከትም ሲል የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ተናገረ፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Mar 15, 20241 min read


መጋቢት 5፣2016 - ከ200 በላይ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ሰራተኞች እርምጃ ተወስዶቸዋል ተባለ
ከደላሎች ጋር ተመሳጥረው የፓስፖርት ጉዳይ እናስጨርሳለን በሚል ሲሰሩ ነበር የተባሉ ከ200 በላይ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ሰራተኞች እርምጃ ተወስዶቸዋል ተባለ፡፡ አሁንም እንዲህ ባለ ስራ ውስጥ እጃቸው...
Mar 14, 20241 min read


ጳጉሜ 3፣2015 - ከ300 ሺህ በላይ ዜጎች ለፓስፖርት አመልክተው በመጠባበቅ ላይ ናቸው ተባለ
በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ300 ሺህ በላይ ዜጎች ፓስፖርት ለማግኘት አመልክተው በመጠባበቅ ላይ ናቸው ተባለ፡፡ በፓስፖርት ምርት እጥረት ምክንያት አዲስ ፓስፖርት መስጠትም ሆነ እድሳት ለ6 ወር ያህል ተቋርጦ ቆይቷል፡፡...
Sep 8, 20231 min read