top of page


ሚያዝያ 1፣2016 ከነገው የኢድ አልፈጥር በዓል ጋር ተያይዞ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ፖሊስ ይፋ አድርጓል
የአዲስ አበባ ፖሊስ፤ ከ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ጋር ተያይዞ የበዓሉ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት ፦ - ከፒያሳ በቸርችል ጎዳና ወደ...
Apr 9, 20241 min read

መጋቢት 28፣2016 - አሽከርካሪን በመግደል ተሽከርካሪውን ዘርፈው የተሰወሩ 3 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያደረገ እንደሆነ ፖሊስ ተናገረ
አሽከርካሪን በመግደል ተሽከርካሪውን ዘርፈው የተሰወሩ 3 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያደረገ እንደሆነ ፖሊስ ተናገረ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ፤ ሶፎኒያስ አስራት የተባለ ወጣት ገድለው ተሽከርካሪውን...
Apr 6, 20241 min read


መጋቢት 14፣2016 - ሰሞኑን ህይወታቸው አልፎ የተገኙት የዶ/ር በሀይሉ አሟሟት ከከፍታ ቦታ በመውደቅ ነው ሲል ፖሊስ ተናገረ
ሰሞኑን ህይወታቸው አልፎ የተገኙት የሰርጀሪ ህክምና ባለሞያ የሆኑት ዶክተር በሀይሉ አሟሟትን ከከፍታ ቦታ በመውደቅ ነው ሲል ፖሊስ ተናገረ፡፡ የአዲስ አባበ ፖሊሰ ኮሚሽን ይህን ያልኩት የሆስፒታል ምርመራን ውጤትን ...
Mar 23, 20241 min read


የካቲት 14፣2016 - 23 ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ
ከሚፈቀደው መጠን በላይ ገንዘብ ያከማቹ በህገ-ወጥ የገንዘብ ምንዛሪ ላይ የተሰማሩ ናቸው የተባሉ 23 ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰማ፡፡ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram:...
Feb 22, 20241 min read


ታህሳስ 9፣2016 - ትናንት ምሽት አንድ ሰው በጥይት መገደሉን ሰምተናል
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአዲስ አበባ በጥይት ተመትተው የሚገደሉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው፡፡ ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ አንድ ሰው በጥይት መገደሉን ሰምተናል፡፡ ፖሊስ ጉዳዩን እያጣራለሁ ነው ብሏል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ ተቀራራቢ...
Dec 19, 20231 min read


ታህሳስ 8፣2016 - አንድ ግለሰብን አግተው ለማስለቀቂያ 10 ሚሊዮን ብር የጠየቁ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል
ሰሞኑን የአንድን ዶክተር ሕይወት ባሳጣው የፖሊስ ባልደረባ ላይ ምርመራው እየተደረገ ነው ተባለ፡፡ አንድ ግለሰብን አግተው ለማስለቀቂያ 10 ሚሊዮን ብር የጠየቁ ግለሰቦችም በቁጥጥር ስር ውለዋል ምርመራም እየተደረገባቸው...
Dec 18, 20231 min read